Dr. Abiyot Yenealem Derbie / Dr. Adane Tesfaye Lemma / Dr. Asmare Dejen Demeke
Librería Samer Atenea
Librería Aciertas (Toledo)
Kálamo Books
Librería Perelló (Valencia)
Librería Elías (Asturias)
Donde los libros
Librería Kolima (Madrid)
Librería Proteo (Málaga)
የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ከፌደራል መንበረ ስልጣኑ እንዲወርድ ከተደረገ በኋላ እራሱን ለጦርነት ሲያዘጋጅ ቆይቶ፤ የሀገሩን ዳር ድንበር ሲጠብቅ በነበረው በሰሜን እዝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ጥቃት አድርሷል። ወራሪዉ ሀይል በተመሳሳይ ቀን በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጠገዴ ወረዳ በቅራቅር አካባቢ ወረራ ለመፈፀመ ሞክሮ በአመራ ልዩ ኃይል ሚኒሻ እና ፈኖ ተመክቶ ተመልሷል። የፌደራል መንግስት ባደረገው የህልውና ማስከበር ሂደት ትህነግ ከመቀሌ ወጥቶ ወደ ተንቤን ዋሻዎች ገብቶ ነበር። ሆኖም ግን የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ለሚኖሩ አርሶ አደሮች የእርሻ ስራ ማከናወኛ ጊዜና ለወራሪው ኃይል የጥሞና ጊዜ ለመስጠት በማሰብ በሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ተከትሎ ወራሪው ኃይል በአማራ እና በአፋር ክልል ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ አካሂዷል።