LIBROS DEL AUTOR: dr abiyot yenealem derbie

1 resultados para LIBROS DEL AUTOR: dr abiyot yenealem derbie

dr abiyot yenealem derbie Eliminar filtro Quitar filtros
  • የትህነግ አማራዊ ጥላቻ እና የፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል
    Dr. Abiyot Yenealem Derbie / Dr. Adane Tesfaye Lemma / Dr. Asmare Dejen Demeke
    የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ከፌደራል መንበረ ስልጣኑ እንዲወርድ ከተደረገ በኋላ እራሱን ለጦርነት ሲያዘጋጅ ቆይቶ፤ የሀገሩን ዳር ድንበር ሲጠብቅ በነበረው በሰሜን እዝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ጥቃት አድርሷል። ወራሪዉ ሀይል በተመሳሳይ ቀን በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጠገዴ ወረዳ በቅራቅር አካባቢ ወረራ ለመፈፀመ ሞክሮ በአመራ ልዩ ኃይል ሚኒሻ እና ፈኖ ተመክቶ ተመልሷል። የፌደራል መንግስት ባደረገው የህልውና ማስከበር ሂደት ትህነግ ከመቀሌ ወጥቶ ወደ ተንቤን ዋሻዎች ገብቶ ነበር። ሆኖም ግን የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ለሚኖ...
    Disponible

    69,63 €