Librería Samer Atenea
Kálamo Books
Librería Elías (Asturias)
Librería Kolima (Madrid)
Librería Proteo (Málaga)
የፍቅር ’ርግቦች የሳዬ ትረካ የመጀመሪያ መጽሐፍ ነው። ሳዬ በዚህ ትረካዋ ስለ እውነተኛ ፍቅር፣ ማመንና ለሌሎች ስለ መኖር የተጻፉ አጫጭር ልብ-ወለዶችን ይዛ መጥታለች። በፍቅር ’ርግቦች ዋና ገጸ-ባሕርያት (ሳሌም እና ዳሪክ) አስደናቂና ልዩ ፍቅር ትረካ እንዲሁም በሌሎች አጫጭር ታሪኮች ሳዬ የአንባቢውን ልብና ሃሳብ በምናብ ክንፎች ይዛ ትበራለች።