Librería Samer Atenea
Kálamo Books
Librería Elías (Asturias)
Librería Kolima (Madrid)
Librería Proteo (Málaga)
በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤ ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም። ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።