888

888

Rodas Abebe

29,50 €
IVA incluido
Disponible
Editorial:
Rodas Abebe
Año de edición:
2022
ISBN:
9798218078867
29,50 €
IVA incluido
Disponible

Selecciona una librería:

  • Librería Samer Atenea
  • Librería Aciertas (Toledo)
  • Kálamo Books
  • Librería Perelló (Valencia)
  • Librería Elías (Asturias)
  • Donde los libros
  • Librería Kolima (Madrid)
  • Librería Proteo (Málaga)

This book contains the gematria of the Geez alphabet. There are 26 letters of Geez and each letter has a number that it represents and can reach up to 800. This 888 book uncovers the spiritual and scientific codes hidden in the Geez alphabet through Geez gematria. The author of the book is Dr Rodas Tadese Abebe and he has published 25 research books. አንባብያን 888 የሚለውን ርእሱን በሚያዩበት ጊዜ ምን ይኾን? ለምን ይኽነን ርእስ መረጠው? ሳይሉ እንደማይቀሩ እገምታለኍ፡፡ ይኸውም ከ6 ዓመታት በፊት ላይ 'ቀመር 888 እና መጽሐፍ ቅዱስ' በሚል ርእስ '888' ከወሩ፣ ከቀኑ፣ ከዓመቱ ጋር መገጣጠሙን በማሰብ በ2008 ዓ.ም. በቀን 8 በ8ተኛ ወር ላይ በፌስቡክ ላይ ዘርዘር አድርጌ በመጻፍ ለአንባብያን አንድ ጽሑፍ አጋራኊ፡፡ ያነንም ጽሑፍ ብዙዎች በጊዜው አንብበውት ነበር፡፡ የሚገርመው ነገር ከ6 ዓመታት በኋላ በ2014 ዓ.ም. ልክ ያነን ጽሑፍ በለቀኩበት ዕለት በ8ኛው ወር በሚያዝያ፣ በ8ተኛው ቀን፣ በ8ኛው ሰዓት ላይ 24ተኛው መጽሐፌ 'ማዛሮት' በድምቀት ተመረቀ፡፡ በዚያ የመጽሐፍ ምረቃት መርሐ ግብር ላይ ኾኜ ይኽነን ግጥጥሞሽ ችላ ብዬ አልተመለከትኩትም፡፡ ይልቁኑ እንደ ትልቅ ምልክት በማሰብ በዚያው መጽሐፌ በሚመረቅበት ዕለት ይኽነን የ888 ምስጢርን፣ ይልቁኑ በግእዝ ፊደላት ውስጥ ያሉትን አቅማራትን፣ ምድራዊና ሰማያዊ ምስጢር ለአንባብያን አዘጋጅቼ ለማቅረብ ለራሴ ቃል ገባኊ፡፡ የወርቅ ዘንግ መጽሐፍን ለአንባብያን ያበቃው በቀመር 7 ላይ ምርምር የሚያደርገው መምህር መስፍን ሰሎሞንም ይኽነን ዕውቀት በልቤ ይዤው እንዳልቀር ይልቁኑ ለትውልድ በጽሑፍ እንዳስተላልፈው አብዝቶ ይጠይቀኝ ስለነበር እንድጽፈው አንዱ ምክንያት ስለኾነኝ በዚኹ አጋጣሚ አመሰግናለኊ፡፡ የትምህርት ታላቁ ግብ አስቀድሞ ራስን ማወቅ ከዚያም በዕውቀት፣ በጥበብ ብርሃንነት ሐሰትን ከእውነት፣ ብርሃንን ከጨለማ መለየት፣ ሀገርን በቅንነት፣ በእውነተኛነት ማገልገል እንጂ በአንድ የማሠልጠኛ ተቋም ውስጥ ገብቶ የመመረቂያ ልብስ ለብሶ፣ የምስክር ወረቀት መቀበል ብቻ አይደለም፡፡ በመኾኑም የኹላችኹም የኢትዮጵያውያን ሀብት የኾነው ይኽነን ፊደል ለብዙ ሺሕ ዘመን የያዘውን ታላቅ ጥበብና ሰማያዊ ምስጢርን በዕውቀት፣ በማስተዋል መረዳት ስትዠምሩ ያን ጊዜ ፊደላችኹን መውደድ፣ ማክበር፣ መጠበቅ ትዠምራላችኊ፡፡ በዚኹ አጋጣሚ ፊደላችን የያዘውን ታላቅ ምስጢር ዐውቀው በምቀኝነት ለማጥፋት ከሚተጉ ከክፋት ሰራዊት፤ ዳግመኛም አለማወቅ ድቅድቅ ጨለማ ነውና ሳያውቁትም በሞኝነት ፊደላቱን ለማጥፋት ከአጥፊዎች ጋር ከሚተባበሩ ጠብቃችኊ ለመጪው ትውልድ የተቀበላችኹትን አደራ እንድታሸጋግሩት ወደ እውነተኛው የጥበብ ብርሃን እንድትደርሱበት ሐሳቤ ነው፡፡

Artículos relacionados

  • What Christ? Whose Christ?
    This book explores a Christian view of Jesus of Nazareth that responds to critical demands from numerous perspectives, encompassing Jesus of History research, differing cultural contexts, feminism, and post-colonialism. ...
    Disponible

    28,65 €

  • COLOSSAL 24
    Eric Michael Weston
    COLOSSAL 24:7 is expounding that direction to renown, not in the realm of worldy regard, but holy alongside good traction to them that place their notability off of vapored motivation. I called this book 'COLOSSAL' because of the meaning of the term, in this world where men and women compete for popularity and wealth, many overlook the good and right-doing. To him or her that a...
  • The UMCA in Malawi. A History of the Anglican Church 1861-2010
    James Tengatenga
    In keeping with the work done by A.E.M. Anderson-Morshead, this book is a reproduction of the history of the UMCA and the Anglican Church in Central Africa. Bishop James Tengatenga rewrites the story of the Anglican mission that started at Magomero in 1861. The book lays out the origins, development and growth of Anglicanism that was facilitated by the work of the early UMCA mi...
    Disponible

    82,12 €

  • The Church of England C.1689 C.1833
    ...
  • The Dawn of Devotion
    Linwood Jackson / Linwood Jackson Jr.
    In The Dawn of Devotion, Linwood Jackson, Jr. forges a daring philosophical quest that breaks the shackles of traditional belief. Through a fearless reexamination of New Testament narratives, this book dismantles the illusion of salvation through rigid ritual, inviting readers to embrace a profound inner awakening. Jackson investigates the mind of Jesus, whose life and teaching...
  • The Dawn of Devotion
    Linwood Jackson Jr.
    In The Dawn of Devotion, Linwood Jackson, Jr. forges a daring philosophical quest that breaks the shackles of traditional belief. Through a fearless reexamination of New Testament narratives, this book dismantles the illusion of salvation through rigid ritual, inviting readers to embrace a profound inner awakening. Jackson investigates the mind of Jesus, whose life and teaching...
    Disponible

    24,72 €

Otros libros del autor

  • ነገረ ማርያም በሊቃውንት - ክፍል ኹለት
    Rodas Abebe
    በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤  ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም። ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት። ...
    Disponible

    31,56 €

  • Mazarot
    Rodas Abebe
    Dr Rodas Abebe has published more than 23 books about the ancient wisdom of Ethiopians and the Ethiopian Orthodox Church. This books focuses on the stars and the creation of God in the universe. በብርሃኑ  ማለፍ  መጥፋት  የሌለበት  እውነተኛው  ፀሐይ፣ የንጋት ኮከብ  ኢየሱስ  ክርስቶስ  ከአማናዊት  ምሥራቅ  ከቅድስት ድንግል  ማርያም  በተወለደ  ጊዜ  አስደናቂው  ኮከብ  እየመራቸው ወርቅ፣ ዕጣን፣ ከርቤ ይዘው ወደ ቤተልሔም በመሄድ እውነተኛው ፀሐይ ዐማኑኤልን ከዳግሚት ሰማይ ከ...
    Disponible

    50,52 €

  • Book of Phisalgos in Geez
    Rodas Abebe
    Book of Phisalgos in Geez is an ancient Ethiopian Orthodox manuscript which contains wisdom about God’s creation. Rodas Abebe has spent extensive understanding about Ethiopian Orthodox history as well as astronomy. 3 ...
    Disponible

    16,41 €