LIBROS DEL AUTOR: rodas abebe

6 resultados para LIBROS DEL AUTOR: rodas abebe

  • መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው
    Dr Rodas Abebe
    ከመጽሐፉ የተወሰደ 'በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ጥናቶች ከተደረገባቸው 'ዘኢተገብሩ በእደ ሰብእ' (በሰው እጅ ያልተሠሩ) ከሚባሉት ሥዕላት ውስጥ በልብሰ መግነዝ ላይ በደም የታተመው ሥዕል ነው፡፡ በአኹኑ ጊዜ ይኽ ልብሰ መግነዝ የሚገኘው በጣሊያን ቱሪን በቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ካቴድራል ውስጥ ነው፡፡ በዚኽ ምክንያት 'የቱሪን ልብሰ መግነዝ' (Shroud of Turin) በመባል ይታወቃል (ገጽ 129)፡፡' 'ጥንታዊ ታሪክ ያላቸው፣ በምሳሌያቸው፣ በተአምር አድራጊነታቸው በመላው ዓለም የሚታወቁ እጅግ ብዙ ዓይነት የአምላክ እናት ሥዕላት አሉ፡፡ እነዚኽ ታላላቅ ታሪክንና ተአምርን የያዙ የተለያዩ ሥ...
    Disponible

    48,07 €

  • 37 Alpha 73
    Dr Rodas Abebe
    The essential reference book for students of Geez Gematria. This unique book contains 524 pages and focuses especially on number 37 and 73. Geez is an ancient Ethiopian language and thousands of ancient manuscripts, including the Book of Enoch, were written in this language. The spiritual power and mystery of the numbers 37 and 73 is presented extensively in this book. This boo...
    Disponible

    36,77 €

  • ነገረ ማርያም በሊቃውንት - ክፍል ኹለት
    Rodas Abebe
    በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤  ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም። ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት። ...
    Disponible

    31,56 €

  • 888
    Rodas Abebe
    This book contains the gematria of the Geez alphabet. There are 26 letters of Geez and each letter has a number that it represents and can reach up to 800. This 888 book uncovers the spiritual and scientific codes hidden in the Geez alphabet through Geez gematria. The author of the book is Dr Rodas Tadese Abebe and he has published 25 research books. አንባብያን 888 የሚለውን ርእሱን በሚያ...
    Disponible

    29,50 €

  • Mazarot
    Rodas Abebe
    Dr Rodas Abebe has published more than 23 books about the ancient wisdom of Ethiopians and the Ethiopian Orthodox Church. This books focuses on the stars and the creation of God in the universe. በብርሃኑ  ማለፍ  መጥፋት  የሌለበት  እውነተኛው  ፀሐይ፣ የንጋት ኮከብ  ኢየሱስ  ክርስቶስ  ከአማናዊት  ምሥራቅ  ከቅድስት ድንግል  ማርያም  በተወለደ  ጊዜ  አስደናቂው  ኮከብ  እየመራቸው ወርቅ፣ ዕጣን፣ ከርቤ ይዘው ወደ ቤተልሔም በመሄድ እውነተኛው ፀሐይ ዐማኑኤልን ከዳግሚት ሰማይ ከ...
    Disponible

    50,52 €

  • Book of Phisalgos in Geez
    Rodas Abebe
    Book of Phisalgos in Geez is an ancient Ethiopian Orthodox manuscript which contains wisdom about God’s creation. Rodas Abebe has spent extensive understanding about Ethiopian Orthodox history as well as astronomy. 3 ...
    Disponible

    16,41 €