Librería Samer Atenea
Kálamo Books
Librería Elías (Asturias)
Librería Kolima (Madrid)
Librería Proteo (Málaga)
ወደቀደመው የይቅርታ ሕይወት እንመለስ ዘንድ ይህችን መጽሐፍ ባዘጋጀሁበት ጊዜ ቀን ከሌሊት ናፍቄአለሁ። ይህች አነስተኛ መጽሐፍም ወደዚያው ትገፈትረን ዘንድ ጸሎቴ አያቋርጥም። 'የሚሠሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው' ብሎ ከመስቀል ላይ የማለደው የዓለም መድኃኒት ደግሞ ሊያግዘን ይቻለዋል።