LIBROS DEL AUTOR: alemayehu mammo

2 resultados para LIBROS DEL AUTOR: alemayehu mammo

  • Memories of my Village ቀበና - በትውስታ ጎዳና
    Alemayehu Mammo
    ይህችን መጽሐፍ ሳዘጋጅ 'ሠፈር ትንሿ አገር' የሚለውን እሳቤ እያሰላሰልኩ ነው። ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች አሉባት። ሃብታሙና ድሃው፣ ምሑሩና መሐይሙ፣ ወጥቶአደሩና ሲቪሉ፣ ወጣቱና ጡረተኛው ሁሉ ተጎራብተው ይኖሩባታል። አዎን ሠፈር ትንሿ አገር ናት። ሳሳትመውም ይህንን አንብበን እርስ በእርስም ተናብበን ወደቀደመው ጤናማ አስተሳሰባችን እንድንመለስ ያግዘናል ብዬ ነው። 'ታምሜአለሁና እጅጉን በጠና፤ ሐኪሞቹ ሠፈር ውሰዱኝ ቀበና' ተብሎ የተገጠመልን አይደለን? ...
    Disponible

    11,60 €

  • Forgive Me- ይቅር በሉኝ
    Alemayehu Mammo
    ወደቀደመው የይቅርታ ሕይወት እንመለስ ዘንድ ይህችን መጽሐፍ ባዘጋጀሁበት ጊዜ ቀን ከሌሊት ናፍቄአለሁ። ይህች አነስተኛ መጽሐፍም ወደዚያው ትገፈትረን ዘንድ ጸሎቴ አያቋርጥም። 'የሚሠሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው' ብሎ ከመስቀል ላይ የማለደው የዓለም መድኃኒት ደግሞ ሊያግዘን ይቻለዋል። ...
    Disponible

    13,14 €