ከድህነት መውጫ መሰላሎች

ከድህነት መውጫ መሰላሎች

Ermias Tilahun

18,76 €
IVA incluido
Disponible
Editorial:
Indy Pub
Año de edición:
2008
ISBN:
9781087873879
18,76 €
IVA incluido
Disponible

Selecciona una librería:

  • Librería Samer Atenea
  • Librería Aciertas (Toledo)
  • Kálamo Books
  • Librería Perelló (Valencia)
  • Librería Elías (Asturias)
  • Donde los libros
  • Librería Kolima (Madrid)
  • Librería Proteo (Málaga)

ድህነት የገንዘብ እጥረት ሳይሆን አስተሳሰብ ነው። ብዙ ገንዘብ ኖሯቸው ከድህነት ግን ያልተላቀቁ ብዙ ሰዎች አሉ። እነዚህ ምንም እንኳን የገንዘብ እጥረት ባይኖርባቸውም፣ አስተሳሰባቸው ውስጥ ያለው ድህነት ስላልተሸነፈ፣ ይህ፣ ድህነት ከሰዎች ጋር ባላቸው ግንኙነት፣ በባህሪያቸው፣ በስብዕናቸው፣ በተለያየ መልኩ ይገለጣል። ስለዚህ፣ ድህነት የገንዘብ ድህነት ብቻ ሳይሆን፣ የባህሪ ድህነት፣ የአስተሳሰብ ድህነት፣ የስብዕና ድህነት፣ የግንኙነት ድህነት፣ የባህል ድህነት ወ.ዘ.ተ ተብሎ ሊዘረዘር ይችላል። ከእነዚህ ሁሉ ግን፣ መሰረታዊው የአስተሳሰብ ድህነት ነው። አስተሳሰባችን ውስጥ ድህነት ካለ በኢኮኖሚ አቅማችን እንኳን እጥረት ባይኖርብን፣ ከድህነት ተጽዕኖ ውጭ ግን አይደለንም። ድህነትን ከአስተሳሰባቸው ማስወገድ የቻሉ ከኢኮኖሚያቸው ድህነትን ማስወገድ ያን ያህል ከባድ አይሆንባቸውም። ምክንያትይም የኢኮኖሚ ድህነትም ቢሆን መነሻ መሰረቱ የአስተሳሰብ ድህነት ነው። በዚህ መጽሐፍ የግል ገንዘብ (personal finance) አጠቃቀምንና ከገንዘብ ጋር የተያያዘ አስተሳሰብን በተመለከተ ስነ ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ መርሆች ተጣምረው ቀርበዋል። 

Artículos relacionados

  • Poetry Is Our Ministry to Touch the Heart
    Anelda Lukesia Ballard / Jean Anelda Scott
    Poetry is Our Ministry to Touch the Heart, was birthed when Anelda L. Ballard became ill. God spoke to her in a dream and said 'pick up a pen and write' by being obedient this book was written through the Holy Spirit. Anelda and her mother Jean A. Scott believes that God’s wants to heal a hurting heart. This book will inspire you and encourage you to never give up hope. Jesu...
    Disponible

    11,12 €

  • I soldati lunghi
    Pierluigi Romeo di Colloredo Mels
    Il 24 maggio 1915 il Regno d’Italia entrò nella Grande Guerra, che si sarebbe dimostrata il momento più alto e tragico della sua storia, a poco più di cinquant’anni dalla sua unificazione.In quella lotta tremenda durata quattro anni, la Brigata Granatieri di Sardegna , con i suoi due valorosi Reggimenti, i più antichi del Regio Esercito scrisse, nel grande quadro della guerra d...
    Disponible

    32,59 €

  • Five Beneath Philly
    Susan Bandy / Tom Richmond
    Allen Williams plans to make something of his life and escape South Philly and the work at Cross Brothers’ Meat Packing Plant. He prepares himself with excellent grades and an upcoming full-ride scholarship to climb out of South Philly forever. Then fate changes his whole world. An only son in a family of six, Allen suddenly finds himself responsible for his mother, grandmother...
    Disponible

    18,28 €

  • Forms
    Sharon Welch
    I am an award-winning artist and my works hang in private residences, community hospitals, businesses, and restaurants across the US and also abroad.  I live in Pierre, South Dakota. Since 2008 I have owned Sharon Welch Gallery and Studio where I paint and teach classes.  My theory is have fun, remove the fear of failure, experiment and let the child inside of you play.Very oft...
  • Ricordi di una ausiliaria
    Andrea Lombardi / Raffaella Duelli
    Le memorie di Raffaella Duelli, Volontaria nel Battaglione Barbarigo della Decima Flottiglia Mas iniziano con la partenza del Barbarigo da Roma, narrando la lunga marcia del reparto verso il nord, sotto il mitragliamento degli aerei Alleati. Quindi, è descritta vividamente l'ultima battaglia del Barbarigo sul Fronte Sud, dal Senio a Comacchio: gli appunti di Raffaella, giov...
    Disponible

    28,08 €

  • Why Didn’t You Ask?
    Panya Dixon
    From an early occurrence in her childhood to a perilous thirteen-year relationship, Panya Dixon too often suffered from various forms of physical, emotional, and sexual abuse. Conflicted between love and the pain her loved ones brought on her, she consistently had to fight for her life and her will to move on. Why Didn’t You Ask? is an expression of Panya’s truth—her trials, pa...
    Disponible

    20,35 €

Otros libros del autor

  • Jehovah Nessi
    Ermias Tilahun
    ያህዌ ንሲ - በዓላማ መኖርሰዎች ለባንዲራዬ እሞታለሁ ሲሉ፣ ለጨርቁ ማለታቸው አይደለም፤ በዚያ ሰንደቅ ለተወከለው ታሪክ፣ እሴት፣ ባህል፣ ግዛት (territory)ና ዓላማ ማለታቸው ነው። በዚያ ባንዲራ ውስጥ ብዙ ነገር ያያሉ። ከራሳቸው የሚሰፋና የሚተልቅ ነገር ያያሉ። ሙሴ እንደ ሰንደቅ ዓላማ በትሩን ከፍ ካደረገ በኋላና አማሌቅን ካሸነፈ በኋላ እግዚአብሔር ዓላማዬ ነው ('ያህዌ ንሲ') የሚል መሠዊያ ሠራ። ለእግዚአብሔር ሕዝብ የድል መሠረት የሆነውን ነገር በዚህ መሠዊያ አሠመረበት። ከግብጽ የወጡ እስራኤላውያን ከራሳቸው የሚሰፋና የሚበልጥ ነገር ማየት ካልቻሉ፣ እግዚአብሔር ወዳሰበው ነገር ለመድረ...
    Disponible

    8,60 €

  • የመንፈሳዊ ሕይወት ጉዞ
    Ermias Tilahun
    መንፈሳዊ ሕይወት ጉዞ ነው፤ ከአንድ የአመለካከት፣ የሕይወት፣ የባሕሪ፣ የአቅም፣ የብስለት የራእይ ደረጃ ወደ ሌላ የአመለካከት፣ የሕይወት፣ የባሕሪ፣ የአቅም፣ የብስለትና የራእይ ደረጃ የሚደረግ ጉዞ። ለዚህ ዓይነቱ ጉዞ ቀጥተኛ ምሳሌ እንዲሆነን እግዚአብሔር ዘጸአት የተባለ የዕብራውያንን የጉዞ ዘገባ የያዘ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲቀመጥልን አድርጓል። በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ ውስጥ ከሌለን፣ ሕይወታችን ወደ ሃይማኖታዊነት ያሽቆለቁላል። ሕያው የሆነ የክርስትና ሕይወት ይዘት እንዳለን የሚታወቀው በምናደርገው የወደፊት ተራማጅ ግስጋሴ ነው። ጉዞ ካለ እንቅስቃሴ፣ እርምጃ፣ መሻሻል፣ እድገት፣ ተጽዕኖ...
    Disponible

    12,47 €