LIBROS DEL AUTOR: anteneh biru tsegaye

4 resultados para LIBROS DEL AUTOR: anteneh biru tsegaye

anteneh biru tsegaye Eliminar filtro Quitar filtros
  • የቅምሮች እና የቀስቶ ሥፍሮች ሥነ-ስሌት
    Anteneh Biru Tsegaye
    በዚህ መጽሐፍ የምንመለከተው በዋነኛነት የቅምሮች እና የቀስቶ ሥፍሮች ሥነስሌት ነው። መጽሓፉ ስምንት ምዕራፎች አሉት። የመጀመሪያው ምዕራፍ የሥነቅምርን ብያኔ ፣ ዐይነቶች እና ካርተሳዊ የቅንብር ሥርዓትን ይመለከታል። ሁለተኛው ምዕራፍ የቀስቶ ሥፍሮችን ብያኔ እና ሥነስሌት ይመለከታል። ሦስተኛው ምዕራፍ የዐሪካት ሥነስሌትን ይመለከታል። በዐራተኛው ምዕራፍ ለብዙ ሥሌቶች ጠቃሚ የሆኑ እና ዐሪካትን በምጥን ሒሳባዊ ሐረግ ለማስቀመጥ ምቹ የሆነው የመወስቅ ሥነስሌት ባጭሩ ቀርቧል። ምዕራፍ አምስት በከርቦች የተለያዩ ነጥቦች ላይ የሚሆኑ ተዳፋትን ፣ ተቃናትን ፣ ቅርበትን (ጥጌትን) ፣ ተቃረብን ፣ ከፊል እ...
    Disponible

    26,90 €

  • የብርሃን መንገድ
    Anteneh Biru Tsegaye
    በዚህ መጽሐፍ የምንመለከተው በዋነኛነት የብርሃንን እንቅስቃሴ እና የወጥ አንጻራዊነት ንድፈ ሐሳብን ነው። በመጀመሪያ ምዕራፍ የመብርሄመግነጢሰት ንድፈ ሐሳቦች እና የማክስዌል ቀመሮች ቀርበዋል ፣ የብርሃንን የመርብርሄመግነጢሳዊ ሞገድ መሆንም እናያለን። በሁለተኛው ምዕራፍ የብርሃን ሥነበሲራዊ ጸባያት (ጽብርቀትን ፣ ስብረትን) ፣ የብርሃን ባሕርይ እና ዕይታ በአጭሩ ቀርበዋል። ምዕራፍ ሦስት የአንጻራዊነት መርኅ እና የማክስዌል የመብርሄመግነጢስ ሞገድ ቀመሮች በጋሊሊዮን መስተዛምድ ከአንድ ወጥ ዋቢ ሥራዓት ወደሌላ ዋቢ ሥርዓት ሲሸጋገሩ የአንጻራዊነትን መርኅ እንደሚጥሱ እንዲሁም የብርሃን ሙግደት በኒው...
    Disponible

    30,16 €

  • ኒውተናዊ ሥነ እንቅስቃሴ
    Anteneh Biru Tsegaye
    በዚህ መጽሐፍ ልሙድ ሥነ-እንቅስቃሴን ወይም ኒውተናዊ ሥነ-እንቅስቃሴ የሚባለውን ቀንጭበን እንመለከታለን። መጽሐፉ አራት ምዕራፎች አሉት። በመጀመሪያው ምዕራፍ በቦታ እና በጊዜ ላይ በተለያዩ አሳብያን የተደረጉ ሐተታዎች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምዕራፍ እስከ ኒውተን ዘመን የነበረውን ሐተታ እንቅስቃሴ ባጭሩ ቀርቧል ፣ ምዕራፉ የኒውተንን ሦስት መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ሕግጋት ድንጋጌዎችን በማቅረብ ይቋጫል። ምዕራፍ ሦስት የልሙድ ሥነ እንቅስቃሴን ሒሳባዊ ሐተታ ያቀርባል ፤ በምዕራፉ አስፈላጊ ብይኖች ፣ የእንቅስቃሴ ዐይነቶች እና ሒሳባዊ ስሌቶቻቸው ባጭሩ ቀርበዋል። የመጨረሻው ምዕራፍ የኒውተንን የእንቅስቃ...
    Disponible

    21,53 €

  • ሥነ-ቁጥር ወ ሥነ-ሥፍራ ዘዩክሊድ
    Anteneh Biru Tsegaye
    መጽሓፉ ሦስት መዕራፎች አሉት። በመጀመሪያው ምዕራፍ ስለ ቁጥሮች እና መሰረታዊ ስሌቶች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምዕራፍ የሥነ-ንጽጽር ቅቡሎች እና ይሁንታዎች በቁንጽል ቀርበዋል። በሦስተኛው ምዕራፍ ዩክሊዳዊ ሥነ-ሥፍራ መሰረታዊ ብይኖች ፣ ይሁንታዎች ፣ አዋጆችን ከነ ማረጋገጫቸው ቀርበዋል። ዘዌዎች ፣ ተማሳይነት ፣ የፓይታጎረስ አዋጅ ፣ ክፍላተ ቅንብባት ከብዙ አዋጆች እና ማረጋገጫ ጋር ተመርጠው ቀርበዋል። የሥነ-ሥፍራ ድርሰቱ የተመረጠው ከቀደምት የግሪክ የሥነ-ሥፍራ ሊቃውንት ድርሰቶች በመሆኑ በዘመናዊ (ትንተናዊ ፣ ካርተሳዊ) ሥነ-ሥፍራ የተቃኘ አንባቢ ከመሰረታዊ ድንጋጌዎች ጀምሮ እያንዳንዱን አዋ...
    Disponible

    21,64 €