Librería Samer Atenea
Librería Aciertas (Toledo)
Kálamo Books
Librería Perelló (Valencia)
Librería Elías (Asturias)
Donde los libros
Librería Kolima (Madrid)
Librería Proteo (Málaga)
እስከ ህይወት መስዋዕትነት የሚያስከፍል የፖለቲካ ማዕበል ውስጥ ሆኖ ብሩክ ባልጠበቀው መንገድ አንዲት ልጅ አፈቀረ። በጎጥ ላይ ያጠነጠነው ፖለቲካ የሃገሪቱን ሃብት ለብክነት ህዝቡን ለስቃይ ዳረገ። ፍቅረኛሞቹም የዚህ ሂደት ሰለባ ስለነበሩ ይሆናል ብለው ያልገመቱት ሆነ። ሳያስቡት ተነጣጠሉ፤ ለስደት ተዳረጉ። ቃልኪዳኗን ላለማፍረስ በደህንነቶች የሚደርስባትን ግፊት ተቋቁማ ለመኖር የምታደረገው ጥረት ፈተና ላይ ወደቀ። እራሷን ብቻ ሳይሆን አብሮ አደግ ጓደኛዋን ለማዳን፣ ፍቅረኛዋን ለማግኘት ብዙ ዋጋ ከፍላለች።