Markos D Negusie / Markos N Desta
Librería Samer Atenea
Librería Aciertas (Toledo)
Kálamo Books
Librería Perelló (Valencia)
Librería Elías (Asturias)
Donde los libros
Librería Kolima (Madrid)
Librería Proteo (Málaga)
dicti'ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።' (መዝ 22:22)ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን ... ስምና ትርጉም የያዘ ነው።የስሞች ትርጉምሉቃስ Luke , Lucas ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው።ሙሴ Moses መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው።ማቴዎስ Matthew ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው።ያቆብ፣ ያዕቆብ Jacob ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው።ገብርኤል Gebriel ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።ከኢትዮጵያ የተገኙ የ እንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸውAmbassador አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይCoffin ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለDen ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻDoug ደግ፣ ትሁት፣ ቸርGuard ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነMeadow ሜዳው፣ ሜዳ፣ መስክMystery ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወርSabbath ሰባት፣ ሰብቤት፣ ሳባቤት፣ ሰንበትSheriff ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢThe ዘ፣ የ ’ ማለት ነው ዘ ኢትዮጵያ እንዲልበኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸውEthiopia ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እ ጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱ ስ ማለት ነው።Libya ልብያ፣ ልበ ያህ፣ ለህያው የቀረበ፣ የአምላክ ወዳጅ ማለት ነው።Syria ሶሪ ያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠ ራ ዊት ፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው።በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የ ኢት ዮ ጵ ያ ቃላት ስሞችመሄጣብኤል /ማተበ ኤል Mehetabel ዘፍ Ge n 36:39)መልከ ጼዴቅ Melchisedec ዘፍ Ge n 4:18)መምሬ /መምህሬመምህሬ/ Mamre ዘፍ Ge n 13:18)መና /ምነ Manna ዘጸ Ex 16:31)በኣልሻሊሻ /በዓለ ሥላሴ Baal-shalisha (2ነገ /Ki n 4፡42) ሰላትያል /ስለተ ኤል Salathiel (1 ዜና 1 Ch r 3:17)ሰሌስ /ስለሽ Shelesh (1ዜና 1 Ch r 7:35) ሴም /ስም Sem ዘፍ Ge n 5:32ሴት /ሰጠ Seth ዘፍ Ge n 4:25)ቁሚ Cumi ማር M a r 5:41)ቁርባን Corban ማቴ M a t 15:5ወይን Wine (ዘፍ Ge n 9: 21)onary of Biblical Names