Librería Samer Atenea
Kálamo Books
Librería Elías (Asturias)
Librería Kolima (Madrid)
Librería Proteo (Málaga)
እንደሕዝብ ላለፉት 50 ዓመታት ያጋጠመንን የተወሳሰበ 'የጎርዲያን ቋጠሮ ለመፍታት ያልተሄደበት መንገድ እና ያልተሞከረ ሙከራ የለም። አንዱ ውል ሲገኝ ሌላው እየጠፋ ወይም ሌላ ቋጠሮ እየተፈጠረ ከመከራ ወደ መከራ ከመባከን ውጪ ምንም ዓይነት የተስፋ ጭላንጭል አልታየም። _ በመሆኑም በሪሁን እንደገለጸው መፍትሔው ውል አልባውን ውል ከመፈለግ ገመዱን መበጠስ ነው᎓᎓