Inicio > Biografía e historias reales > Memorias > ባጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ (Bachir Yetekeche Rejim Guzo)
ባጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ (Bachir Yetekeche Rejim Guzo)

ባጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ (Bachir Yetekeche Rejim Guzo)

ባጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ (Bachir Yetekeche Rejim Guzo)

Andargachew Assegid

53,12 €
IVA incluido
Disponible
Editorial:
Tsehai Publishers
Año de edición:
2020
Materia
Memorias
ISBN:
9781599071114
53,12 €
IVA incluido
Disponible

Selecciona una librería:

  • Librería Samer Atenea
  • Librería Aciertas (Toledo)
  • Kálamo Books
  • Librería Perelló (Valencia)
  • Librería Elías (Asturias)
  • Donde los libros
  • Librería Kolima (Madrid)
  • Librería Proteo (Málaga)

'ባጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ፡ መኢሶን በኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ውስጥ' ለንባብ ከበቃ 20 ዓመታት አልፏል። የሚተርከው የዛሬ 45 ዓመት በኢትዮጵያ ስለተካሄደው የ1966 አብዮትና በሐምሌ 1960 ስለተመሰረተው የመኢሶን ሚና ነው። ይህ የፀሐይን የሕትመት ጥራት ደረጃ በተከተለ መልኩ የተሟላ የአርትኦት ሥራን፣ አዳዲስ ታሪካዊ ፎቶግራፎችን፣ እንዲሁም የደራሲውን አዲስ መግቢያና መጠቁም ያካተተ ነው።መፅሐፉ መኢሶን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ እስከ ነሐሴ 1969 ድረስ ያለውን የመኢሶንን ታሪክና ሚና ይመለከታል። ከ1960 እስከ 1966 በአገር ውስጥና በውጭ በህቡዕ ሲታገል ቆየ። በየካቲት 1966 እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳተፈ። በየካቲት 1967 የታወጀው የመሬት ላራሹ አዋጅ በሥራ እንዲተረጎም ታገለ። ከሚያዝያ 1968 እስከ ነሐሴ 1969 በነበሩት 15 ወራት ውስጥ ከደርጉ ጋር ጊዜያዊ ትብብርን መሥርቶ ሠራ። በነሐሴ 14፣ 1969 ከደርጉ ተለየ።መፅሐፉ ስምንት ክፍሎች ያሉት ሲሆን በየክፍሉ ሥር በምዕራፎች፣ በአርዕስትና በንዑስ-አርዕስት እየተዘረዘረ የቀረበ ነው። የመጀመሪያው ክፍል ከተማሪ እንቅስቃሴ ወደ ፖለቲካ ድርጅት መቋቋም የተደረገውን ጉዞና የመጀመሪያዎቹን የትግል ዘመናት ይዳስሳል። ሁለተኛው ክፍል የሚያተኩረው በቅድመ-አብዮት ዘመን በነበሩት የመኢሶን/ኢህአፓ ልዩነቶችና የፖለቲካ ትግሎች ላይ ሲሆን ሦስተኛው ክፍል ደግሞ በየካቲት አብዮት መፈንዳት፣ ሂደትና ክንዋኔ ላይ ይመለሳል። የደረሱትን ሁነቶችና ያስከተሏቸውን ውጤቶች በመዋዕለ-ዜና መልክ ለመከተል ይሞክራል። አራተኛው ክፍል በተለይ የሚመለከተው ከንጉሠ-ነገሥቱ መውርድ እስከ የካቲት የመሬት ይዞታ አዋጅ ድረስ የነበሩትን ጉዳዮች ነው። ዋናውም ጥረት ያንን ብዥ ያለ ዘመን ገለጥ ለማድረግ ነው። ክፍል አምስት ከመሬት ይዞታ አዋጅ እስከ መስከረም 1968 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድረስ የነበረውን “የአንድ እርምጃ ወደፊት፣ ሁለት እርምጃዎች ወደኋላ” ታሪክ ሲዘግብ፤ በተለይ የሚያተኩረው እየተደራረቡ ይደርሱ በነበሩት የኃይሎች አሰላለፍ ለውጦችና ትንቅንቆች ላይ ነው። ከዚህም ጋር በተያዘ ሂሳዊ/ገንቢ-ድጋፍ ስለተባለው የመኢሶን መስመር ነው።ክፍል ስድስት ወደ ብሔራዊ ዲሞክራቲክ አብዮት ፕሮግራም የተደረገውን ጉዞ ያትታል። በሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት መቋቋም ታሪክ ላይ ይመለሳል። ክፍል ሰባት ከጽ/ቤቱ መቋቋም በኋላ መኢሶን ያካሄዳቸውን ትግሎች የሚዘረዝር ነው። በአብዮቱ መግፋትና በተከታታይ በደረሱት የቅልበሳ ሙከራዎች ላይ ተመልሶ የሚተርክ ነው። ክፍል ስምንት የኢትዮጵያ አብዮት መጨንገፍ የጀመረበትን የመጀመሪያ ወቅት ይመለከታል። መኢሶን የትግል ስልት ያደረገበትን የፖለቲካ ምክንያቶች ያቀርባል። በ“ነጭ/ቀይ ሽብር” ጉዳይ ላይ ይመለሳል። 3

Artículos relacionados

  • My Travel Through Life
    Stephen J. Hiemstra
    Stephen J. Hiemstra (PhD) chronicles his early life, schooling, military service, and civilian service in the federal government. Stephen is a Professor Emeritus at Purdue University and former Senior Research Fellow in the School of Business and Public Policy at George Washington University. He is the founder and Director of the hospitality Ph.D. program in the Department of ...
    Disponible

    11,77 €

  • the post calvin
    After three years of publishing daily pieces online, the post calvin is proud to present the post calvin: selected essays. Editors Josh deLacy, Will Montei, Debra Rienstra, and Abby Zwart have gathered suggestions from writers and chosen pieces that represent the heart and soul of the post calvin. the post calvin is a daily online journal that features twenty-eight regular wri...
    Disponible

    13,30 €

  • Undertow
    Charlene L Edge
    Undertow: My Escape from the Fundamentalism and Cult Control of The Way International™ is Charlene Edge’s riveting memoir about the power of words to seduce, betray, and, in her case, eventually save. After a personal tragedy left her bereft, teenaged Charlene rejected faith and family when recruiters drew her into The Way International, a sect led by the charismatic Victor Pau...
    Disponible

    19,21 €

  • Academic Betrayal
    Loren Mayshark
    Fueled by a desire to become a teacher, Loren Mayshark entered Hunter College in 2008, with the intention of gaining a master's degree in two years. Six years and tens of thousands of dollars later, he abandoned his studies without attaining the degree. This is the tale of one young man's journey through the labyrinth of American higher education, stymied by haughty pro...
    Disponible

    7,80 €

  • Deep Denial
    David Billings
    Deep Denial explains why race is still with us, and what the Civil Rights Movement can tell us about today.Part I takes a broad historical view, from seventeenth century Virginia through World War II., examining the origins of white supremacy as a structural feature of US society and describing its evolution over time.Part II features the Civil Rights Movement, how it emerged i...
    Disponible

    20,70 €

  • Onwards We Go
    Stephen Mohan
    I lost my left eye to cancer at the age of two. I haven't let this deter me from working as a steamroller driver, ski racing coach, coffee bean delivery man, wooden boat shipwright, bicycle mechanic, whale watching skipper, fish farmer, vineyard worker, tall ship boatswain, and snow gun operator. I’ve illegally driven across a parade route, lost control of my sailing dinghy...
    Disponible

    12,92 €

Otros libros del autor

  • ባጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ (Bachir Yetekeche Rejim Guzo)
    Andargachew Assegid
    'ባጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ፡ መኢሶን በኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ውስጥ' ለንባብ ከበቃ 20 ዓመታት አልፏል። የሚተርከው የዛሬ 45 ዓመት በኢትዮጵያ ስለተካሄደው የ1966 አብዮትና በሐምሌ 1960 ስለተመሰረተው የመኢሶን ሚና ነው። ይህ የፀሐይን የሕትመት ጥራት ደረጃ በተከተለ መልኩ የተሟላ የአርትኦት ሥራን፣ አዳዲስ ታሪካዊ ፎቶግራፎችን፣ እንዲሁም የደራሲውን አዲስ መግቢያና መጠቁም ያካተተ ነው።መፅሐፉ መኢሶን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ እስከ ነሐሴ 1969 ድረስ ያለውን የመኢሶንን ታሪክና ሚና ይመለከታል። ከ1960 እስከ 1966 በአገር ውስጥና በውጭ በህቡዕ ሲታገል ቆየ። በየካቲት 19...
    Disponible

    65,60 €