LIBROS DEL AUTOR: oumer muhie

1 resultados para LIBROS DEL AUTOR: oumer muhie

  • Beles
    Oumer Muhie
    በአለም አቀፍም ደረጃ ተላላፊ በሽታዎች በረካቶችን ለህመም እና ሞት በመዳረግ ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡ተላላፊ በሽታዎች በተለይ በታዳጊ ሃገራት ለሚከሰት ሀመም እና ሞት ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸው፡፡የተወሰኑት ተላላፊ በሽታዎች በወረርሽኝ መልክ ይከሰታሉ፡፡ለምሳሌ ያህል በቅርቡ የተከሰተው እና አለምን ያሰጨነቀው ኮሮና (ኮቪድ) ተጠቃሽ ነው፡፡ኮሌራም አልፎ አልፎ በታዳጊ አገሮች እንዲሁም ድርቅ እና የሰላም እጦት በተከሰተባቸው ቦታዎች በወረርሽኝ መልክ ይከሰታል፡፡ቲቢ እና ኤች አይ ቪ ኤድስም ከተላላፊ በሽታዎች መካከል ለአለም ማህበረሰብ ተግዳሮት ሆነው እንደቀጠሉ ነው፡፡ወባ፣አሜባ፣ታይፎይድ እና ታይፈ...
    Disponible

    34,65 €