LIBROS DEL AUTOR: kebede taye desta

1 resultados para LIBROS DEL AUTOR: kebede taye desta

kebede taye desta Eliminar filtro Quitar filtros
  • ቀለም እና ምክንያት አፍታ ወጎች ከኮርያ
    Kebede Taye Desta
    'ቀለም እና ምክንያት' የ17 አጫጭር ወጎች ስብስብ ናት። እነዚህ ወጎች በዋነኛነት ጸሐፊው ደቡብ ኮሪያ እና ኢትዮጵያ በኖረባቸው ጊዜያት ውስጥ ካጋጠሙት የህይወት ተሞክሮዎችና ከታዘባቸው ሁነቶች በመነሳት የተሰናዱ ናቸው። የ'ቀለም እና ምክንያት' ስብስብ ወጎች በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮጵያ እና በምስራቅ እስያዊቷ ሀገር ደቡብ ኮሪያ መካከል ያለ ከልካይ ወጣ ገባ እያሉ፤ ታሪክና ባህልን ከግል ምልከታ ጋር እየሸመኑ የሚተርኩ ናቸው። በዚህም ጊዜ፣ ቦታ፣ ትውስታ እና ማንነት የአንድን ሰው አስተሳሰብ፣ ስሜት እና የአኗኗር ዘይቤ እንዴት እንደሚቀርጹ ይመሰጥራሉ። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን እ...
    Disponible

    10,20 €