LIBROS DEL AUTOR: heron gezahegn gebretsadik

1 resultados para LIBROS DEL AUTOR: heron gezahegn gebretsadik

heron gezahegn gebretsadik Eliminar filtro Quitar filtros
  • የኢትዮጵያ ፈተናዎች
    Heron Gezahegn Gebretsadik
    በዚህ 'የኢትዮጵያ ፈተናዎች' የሚል ስያሜ በተሰጠው መድብል ውስጥ የተካተቱ ጽሁፎች ጉልህ የሆኑ ሃገራዊ ፈተናዎቻችንን ይዳስሳሉ። ጽሁፎቹ ባለፉት ፪ አመታት ውስጥ የተከተቡ ናቸው። በአመዛኙ ያልሰነበቱ ሃገራዊ ችግሮቻችን ላይ ያተኩራሉ። ቸል የማይባሉ እድሜ ጠገብ ፖለቲካዊና ማሕበራዊ ውጣ ውረዶቻችንንም በወጉ ይቃኛሉ። የጽሁፎቹ አንኳር አላማ ለችግሮቻችን ሁሉ ተጠያቂ አካል ማፈላለግ አሊያም ለገጠሙን ውስብስብ ሃገራዊ ፈተናዎች መንስኤ እንደሆኑ የሚታመኑ ወገኖች ላይ ጣት መቀሰር አይደለም። ይልቁንም ከትላንት ግድፈቶቻችን ተምረን ነጋችንን ብሩህ ማድረግ የሚያስችሉ የመፍትሄ ምክረ ሃሳቦችን ማመላከት ነ...
    Disponible

    60,31 €