LIBROS DEL AUTOR: dr rodas tadese

1 resultados para LIBROS DEL AUTOR: dr rodas tadese

  • አክሊለ ድንግል በቅዱስ ደቅስዮስ
    Dr Rodas Tadese
    ይኽ ልብስ የምድር ሰው የሠራው አልነበረም። እመቤታችንም ከልጇ መዝገብ የመጣ መኾኑን ገልጻለት ነበርና የልብሱ ስጦታ ከክርስቶስ የመጣ፣ በእናቱ እጅ ለታማኙ አገልጋይ የተሰጠ ሰማያዊ ሽልማት ኾኖ ይታያል። ምክንያቱም ቅዱስ ደቅስዮስ የምስጋና ቃላትን በድርሰቱ ሲያለብሳት እርሷ ደግሞ ሰማያዊ ልብስን አልብሳዋለች።በሥዕሉ ላይ አበባ ይዞ ሲያበሥራት የሚታየው የመልአኩን ሰላምታ ለአንድ ጊዜ ብቻ ማቅረብ አንድ የውዳሴ አበባ እንደ ማቅረብ፣ ኅምሳ ጊዜ የመልአኩን ሰላምታ መጸለይ አንድ የአበባ ዕቅፍ ለእመቤታችን እንደ ማቅረብ፣ መቶ ኅምሳ (3 × 50 = 150) ጊዜ ማቅረብ መቶ ኅምሳ 'ማሕሌተ ጽጌ' የጸሎ...
    Disponible

    30,85 €