LIBROS DEL AUTOR: alemayehu kenisa

1 resultados para LIBROS DEL AUTOR: alemayehu kenisa

alemayehu kenisa Eliminar filtro Quitar filtros
  • የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች
    Senait M Piccigallo / Alemayehu Kenisa
    መቼም ከሀገር ቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ማሰብ ድፍረትን ይጠይቃል ፤ ሁሉን ነገር አውጥቶና አውርዶ ማቀድ ደግሞ ፣ ይበልጥ ጉብዝናን ይጠይቃል ፤ ጓዝን ጠቅልሎ ለመውጣት ግን ፣ ጉብዝናንም ድፍረትንም ይጠይቃል ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞና ተደራርቦ የሚመጣው ጭንቀት ፣ የባህል ግርታ/ ድንጋጤ/ ፣ ግራ መጋባቱ ፣ ከባዶ (ከምንም ) መነሳቱ፣ አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤንነታችንን እንኳ እንድንጠራጠር ያደርገናል ፤ ሁላችንም በዚህ ውስጥ እናልፋለንና፡፡ነገሮቹ ግን የተለመዱ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡'የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ፡7 የክህሎት ማዕቀፎች '--የሚለው መጽሀፍ ሊዳስስ የሚሞክረው ፣ ለመጀ...
    Disponible

    24,75 €