9RUBY PRINCE INTERGALACTIC AMBASSADOR / PRINCE SEAN ALEMAYEHU TEWODROS / SEAN ALEMAYEHU TEWODROS GIORGIS
በሴፕቴምበር 2019 ዓ.ም እ.ኣ.አክራሳ አሙን ኤ.ም ካዲ ባልተጠበቀ ገጠመኝ ወደ ትውልድ ከተማው 9ሜካ ችካጎ ተመለሰ።የመንፈሳዊ አይኖች አታላይ ፊቶችን ለመጋፈጥ ፣ በዚህም ጊዜ ጥሩ እና መጥፎ የሚባል እውነታ አልነበረም ፥በምትሃት ምክንያት ክፉዎች መጥፎ በምሆን ጠንክረው ፥ ጥሩው ሰው ደሞ በመልካም ተግባሩ መጥፎ ነበረ።በሰአት እና ቦታ ተገልጾ ታፍኖ በተያዘ የተደፈነ እውቀት / ትራፕድ ኖውሌጅ / አምስቱ የበላይ ቤተሰቦች ተወካይእንደ ቀጣይ መሪዎች የሚመርጡበት ዘመን ነበረ ፥ እነሱም በይፋ ብዙሃንን የመቆጣጠር ፍላጎት ነበራቸው። ይህም ክስተት በመንፈስ የተሞሉት ፍጡራን በብቀላ እንዴት በከፋ ሁኔታ ምላሽ መስጠት እንደጀመሩ ያሳየናል።ክራሳ አሙን ኤም ካዲ ተብሎ የሚጠራው መንፈሳዊ ነፍስ ማን ነው?በአይን ብልጭታ ብርሃን የታቀፈው ዳ ኦውዱስ አይን ውስጥ ያለ ነው።በመንፈሳዊ ሚስጥኛ ውብ ሴት አነሳሳሽነት ምክንያት ካዲ ከአንድ ከአንድ የሰው ፍጡር ወደ ሌላ ተለውጧል...እሷ በአይኑ የምታበራ ኮከብ ነበረች በመጽሃፍ ቅዱስ እንደሚለው ፣ በወደ ዕብራውያን 13፡2እንግዶችን መቀበል አትርሱ ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።